ክለሳውን ጀመርኩ እናም ይህ በጊርጊየል የተፈጠረ እጅግ ዘግናኝ ክምር መሆኑን ተገነዘብኩ!
የሆነ ሆኖ እኔ ፍጹም ትርጉም አመጣሁ ... ግን ደንበኛው የእኔን ድንቅ ስራ በአዋቂ እና ያልተማሩ ቀልዶች እንዲስተካከል አደረገ!
እናም አሁን የእኔን እንከን የለሽ ትርጉምን ከስሜ ጎን ለጎን አሳትመዋል! | Entry #28753 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
12 | 3 x4 | 0 | 0 |
|
የክለሳ ስራውን ጀመርኩኝ እና በገርግል የተሰራው የስህተት ክምር መሆኑን ያስተዋልኩት።
የሆነ ሆኖ፣ ፍፁም ምርጥ የነበረ የትርጉም ስራዬን አስረከብኩ፤ ነገር ግን ደምበኛው የኔን ምርጥ ስራ በአንድ ያልተማረ ደደብ አርትኦት በማሰራት አበላሹት።
ከዚያም ታዲያ ይህንን የተበላሸ የትርጉም ስራ የኔን ስም በመጠቀም በበይነ መረብ ላይ አተሙት። | Entry #29422 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Tesfagebriel Endale (X)Ethiopia Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
6 | 1 x4 | 0 | 2 x1 |
|
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ አስፈሪ ታሪኮች
ክለሳውን ጀምሬያለሁ እናም ከገርግል የወጣ በጣም ትልቅ የሰገራ ክምር እንደሆነ ተረዳሁ!
ይሁን እንጂ፥ በጣም ድንቅ የሆነ የትርጉም ስራ ማስረከብ ችያለሁ... ነገር ግን ደንበኛዬ በድንቅ ብቃት የተሰራውን ስራዬን ምንም ባልተማረ ደደብ ሰው አሳርመውት አበላሸው!
ከዚያም የጥራት ችግር ያለበት የትርጉም ስራ ብለው ድረ_ገፅ (በኦን ላይን) ላይ ስሜን ከጎኑ አድርገው ለቀቁት! | Entry #28741 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
4 | 1 x4 | 0 | 0 |
|
ክለሳውን ጀመርኩ እናም ይህ የተንደቀደቀ ፈጠራ እጅግ ዘግናኝ ክምር መሆኑን ተገነዘብኩ!
የሆነ ሆኖ እኔ ፍጹም አሪፍ ትርጉም አመጣሁ ... ግን ደንበኛው የእኔን ድንቅ ስራ በአዋቂ እና ያልተማሩ ቀልዶች እንዲስተካከል አደረገ!
እናም አሁን ከስሜ ጎን ለጎን የእኔን እንከን የለሽ ትርጉምን በመስመር ላይ አሳትመዋል! | Entry #28544 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
2 | 0 | 1 x2 | 0 |
|
ክለሳውን ጀመርኩት፣ እናም ነገሩ በመንቦቅቦቅ የተዘረገፈ እጅግ-ዘግናኝ መዓት የዓይነ-ምድር ቁልል እንደነበር ተገነዘብኩ!
ዳሩ ግን፣ እኔ ፍጹም እንከንየለሽ ትርጉም ነበር ያቀርብኩት... ይሁንና ደንበኛው አራትዖት አስደረግኩ ብለው ድንቁን ስራየን የማንም ጅላጅል መሃይም አጨማልቆት አረፈው!
ከዚያማ አሁን ብልሹ የሆነውን የትርጉም ስራየን በመስመር ላይ ከስሜ ጎን ለጎን አትመውት ቁጭ! | Entry #28465 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
0 | 0 | 0 | 0 |
|
ግምገማውን ጀመርኩት፣ እና የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር በገርግል የተመረተ ግዙፍ ቆሻሻ መሆኑን ነው!
የሆነ ሆኖ ፍጹም የሆነ ትርጉም አስረከብኩኝ... ነገር ግን ደንበኛው ይህ ምርጥ ስራዬውን በሆነ ደደብ መሃይም እርማት አሰርተውት አበላሹብኝ!
እና አሁን ይህ የተጨማለቀው ትርጉሜን መስመር ላይ ከስሜ ጎን አትመውታል! | Entry #28559 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
0 | 0 | 0 | 0 |
|
እውነተኛ አስፈሪ ታሪኮች
ክለሳውን ጀመርኩ፣እናም ይህ ባልበሰለ ሰዉ የተፈጠረ እጅግ ዘግናኝ ክምር መሆኑን ተገነዘብኩ!
የሆነ ሆኖ እኔ ፍጹም ትርጉም ነዉ ያስገባሁት...ነገር ግን ደንበኛው የኔን ድንቅ ስራ ያበላሸዉ፣ማንበብ እና መጻፍ የማይችል ደደብ እንዲያርትዕ አደረገ!
እናም አሁን ከስሜ ጋር የአሁኑን የእኔን እንከናም ትርጉም በመስመር ላይ አሳትመዋል! | Entry #29432 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
0 | 0 | 0 | 0 |
|